አሸሻግና አቅርቦት Shipping & Delivery
የኢትዮጵያን ጥንታዊ ድምፅ ያሉበት ድረስ በጥንቃቄ እናደርሳለን። Bringing the soulful sound of Ethiopia to your doorstep, wherever you are.
አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ አቅርቦቶች Local Delivery (Inside Addis Ababa)
መሣሪያዎቹን በታመነና ፈጣን በሆነ መንገድ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን። We provide fast and reliable delivery within Addis Ababa to ensure you receive your instruments safely.
የመድረሻ ጊዜ፦Delivery Time: 1 የሥራ ቀን1 Business Day
ዋጋ፦Cost: እንደየአካባቢው ርቀት ይለያያል።Depends on your specific location within the city.
💬 ለዋጋ መረጃ ያግኙን 💬 Contact for Delivery Quoteወደ ሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች Domestic Shipping (Other Ethiopian Cities)
ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትገኙ ደንበኞቻችን በሁሉም ዋና ዋና የኢትዮጵያ ከተሞች አቅርቦት አለን። For customers outside of Addis Ababa, we ship to all major cities across Ethiopia.
የመድረሻ ጊዜ፦Delivery Time: [DAYS]
ግምታዊ ዋጋ፦Estimated Cost: [PRICE]
ዓለም አቀፍ አሸሻግ International Shipping
ቅርሳችንን ለዓለም ሁሉ እናካፍላለን። በታወቁ ዓለም አቀፍ የፖስት ድርጅቶች ወደ የትኛውም አገር እንልካለን። We are proud to share our heritage worldwide. We ship to any country using world-class couriers.
አጋሮቻችን፦Partners: ዲኤችኤል (DHL) እና የኢትዮጵያ ፖስት (EMS)DHL Express and EMS Ethiopian Post
የመድረሻ ጊዜ፦Delivery Time: እንደ አገሩና እንደመረጡት አገልግሎት ይለያያል።Varies by destination country and chosen service.
🌍 ዓለም አቀፍ ዋጋ ለመጠየቅ 🌍 Request Worldwide Quoteየአሸሻግ ጥራታችን Our Packaging Standards
የሙዚቃ መሣሪያዎች ልዩ ጥንቃቄ ይሻሉ። እኛ በመሣሪያዎቻችን አሸሻግ ሂደት ላይ ትልቅ ኩራት ይሰማናል። Musical instruments are delicate souls. We take immense pride in our packaging process.
ሁሉም መሣሪያዎች በተለያዩ የጥበቃ ሽፋኖች በጥንቃቄ ይታሸጋሉ። እንደ በገናና ከበሮ ያሉ ተሰባሪ መሣሪያዎች ሳይሰበሩ ያሉበት እንዲደርሱ ልዩ ጥበቃ ይደረግላቸዋል። All items are carefully wrapped in multiple protective layers. Fragile instruments like the Begena and Kebero are given reinforced protection to ensure they withstand long journeys without any damage.
ጥያቄ ካለዎት ያግኙን Questions? Contact Us
አድራሻ፦Location: Mexico Square
Addis Ababa, Ethiopia